ደማችን ለኢትዮጵያችን

መስከረም 4/1/2015ዓ.ም አዲስ አበባ (ኢ.ሚ) የኢፌዴሪ ኢንዱስትሪ ሚኒስቴርና አምራች ኢንዱስትሪ ልማት ኢንስቲትዪት አመራሮችና ሰራተኞች ደማችን ለኢትዮጵያችን በሚል መሪ ቃል ለመከላከያ ሰራዊት የደም ልገሳ መርሀ ግብር አከናወኑ ።

ደም ልገሳ መርሃ-ግብሩ በሚ/መ/ቤቱ እና በተጠሪ ተቋማቱ ሰራተኞች የሚቀጥል ይሆናል፡፡

Share this Post