ጥር 14/2015ዓ.ም(ኢ.ሚ) በትናትናው ዕለት የተጀመረው የኢንዱስትሪ ሚኒስቴር የ2015 በጀት ዓመት የመጀመሪያ ስድስት ወራት የእቅድ አፈጻጸም ሪፖርት የውይይት መድረክ እንደቀጠለ ነው፡፡

ጥር 14/2015ዓ.ም(ኢ.ሚ) በትናትናው ዕለት የተጀመረው የኢንዱስትሪ ሚኒስቴር የ2015 በጀት ዓመት የመጀመሪያ ስድስት ወራት የእቅድ አፈጻጸም ሪፖርት የውይይት መድረክ እንደቀጠለ ነው፡፡

ከክልልና ከተማ አስተዳዳር ኢንዱስትሪ ቢሮ ሀላፊዎች፣ ከተጠሪ ተቋማት አመራሮች ፣ ከዘርፍ ማህበራት እና ከባለድርሻ አካላት ጋር እየተካሄደ ባለው የውይይት እና ምክክር መድረክ ላይ በቀረቡት ሪፖርቶች ላይ ውይይት እየተካሄደባቸው፡፡

Share this Post