የኢንዱስትሪ ሚኒስቴር ሚኒስትር ዴኤታ አቶ ሃሰን መሐመድ እና የደቡብ ኢትዮጵያ ምክትል ርዕሰ መሰተዳድር አበባየሁ ታደሰ (ዶ/ር) ዲላ መካከለኛ አግሮ ኢንዱስትሪ ፓርክን ጎበኙ ።
ሚያዚያ 3/8/2017 ዓ.ም (ኢሚ)አግሮ ኢንዱስትሪው የአቡካዶ ዘይት፣ ማር፣ የግብርና ውጤቶች፣ ቡና እና የአስሳት ተዋፆኦ እንዲያመርት ታስቦ መሰራቱ ተገልጿል ። በፓርኩ ውስጥ ገብተው ወደ ስራ ከገቡት አምራቾች መካከል ሲዝ (siz) አግሮ ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር በቀን ሰላሳ ቶን የአቡካዶ ዘይት እና