የአምራች ኢንዱስትሪ ልማት ኢንስቲትዩት
ይህ ኢንስቲትዩት ተጠሪነቱ ለኢንዱስትሪ ሚኒስቴር ሆኖ በቀድሞው አደረጃጀት የጨርቃጨርቅ ኢንዱስትሪ ልማት ኢንስቲትዩት፣ የቆዳ ኢንዱስትሪ ልማት ኢንስቲትዩት ፣ የምግብ፣ የመጠጥና ፋርማሲትካል ኢንዱስትሪ ልማት ኢንስቲትዩት፣ የብረታብረት ኢንዱስትሪ ልማት ኢንስቲትዩት፣ የኢትዮጵያ ካይዘን ኢንስቲትዩት፣ የኬሚካልና የኮንስትራክሽን ግብዓት ኢንዱስትሪ ልማት ኢንስቲትዩት የነበሩ መብቶችና ግዴታዎችን ይዞ ተቋቁሟል።