ሚኒስትር
|
- የኢንዱስትሪ ሚኒስትር ከመስከረም 2014 ጀምሮ
- በንግድና ኢንዱስትሪ ሚኒስትርነት ከ 2012 – 2014 ዓ.ም
- በምክትል ርዕሰ መስተዳድር ማዕረግ የአማራ ክልል የኢንዱስትሪና ኢንቨስትመንት ቢሮ ሃላፊ ከ2011 – 2012 ዓ.ም
- በኢፌዴሪ ንግድ ሚኒስትርነት ከ2010 – 2011 ዓ.ም
- የኢንቨስትመንት ኮሚሽነርነት በአማራ ክልል ኢንቨስትመንት ኮሚሽን ከ2007 – 2010 ዓ.ም
- በተለያዩ የሃላፊነት ደረጃዎች በአማራ ክልል የንግድና ትራንስፖርት ቢሮ፣ በአማራ ክልል ኢንዱስትሪና የከተማ ልማት ቢሮ ከ2003 – 2007 ዓ.ም
- በተለያዩ የባለሞያነትና የአመራር ደረጃዎች በቀድሞ ሰሜን ጎንደር ዞንና ወረዳ ከ1989 – 2003 ዓ.ም