የጥራት መንደርን የመጎብኘት መርሀ ግብር ተካሄደ
ጥር 2/2017 ዓ.ም (ኢሚ) የኢንዱስትሪ ሚኒስቴርና በስሩ ያሉ ተጠሪ ተቋማት የስራ ሃላፊዎችና ባለሙያዎች በጥራት መንደር ውስጥ የሚገኙ ተቋማትን አሰራርና በውስጣቸው ያሉ ዘመናዊ የመስሪያ ቁሳቁሶችን ጎብኝተዋል፡፡
ጥር 2/2017 ዓ.ም (ኢሚ) የኢንዱስትሪ ሚኒስቴርና በስሩ ያሉ ተጠሪ ተቋማት የስራ ሃላፊዎችና ባለሙያዎች በጥራት መንደር ውስጥ የሚገኙ ተቋማትን አሰራርና በውስጣቸው ያሉ ዘመናዊ የመስሪያ ቁሳቁሶችን ጎብኝተዋል፡፡
ታህሳስ 25/2017 ዓ.ም (ኢሚ) የኢንዱስትሪ ሚኒስቴር የ2017 በጀት ዓመት የመጀመሪያ ስድስት ወራት የዕቅድ አፈፃፀሙን ከአጠቃላይ አመራርና ሰራተኞቹ ጋር ውይይት ባደረገበት ወቅት የዕቅድ አፈፃፀም ሪፖርቱን ያቀረቡት በሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ የስትራቴጂክ ጉዳዮች ስራ አስፈፃሚ
ታህሳስ 25/2017 ዓ.ም (ኢሚ) ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር አጠቃላይ ሰራተኞች የ2017 በጀት ዓመት የስድስት ወራት የዕቅድ አፈፃፀም ሪፖርት ውይይት ላይ የኢንዱስትሪ ሚኒስቴር የዕድገትና ተወዳዳሪነት ዘርፍ ሚኒስትር ዴኤታ አቶ ታረቀኝ ቡሉልታ አምራች ኢንዱስትሪ ዘርፍ በኢኮኖሚው ዕ
ታህሳስ 25/2017 ዓ.ም (ኢሚ) ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር አጠቃላይ ሰራተኞች የ2017 በጀት ዓመት የስድስት ወራት የዕቅድ አፈፃፀም ሪፖርት ውይይት ላይ የኢንዱስትሪ ሚኒስትር ዴኤታ አቶ ሀሰን መሀመድ የአምራች ኢንዱስትሪውን በተሻለ ሁኔታ ለማስፋፋት የግብአት አቅርቦት ችግር ፣ የ
ታህሳስ 25/2017 ዓ.ም (ኢሚ) የኢፌዴሪ ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር በ2017 በጀት የመጀመሪያ ስድስት ወራት ዋና ዋና በሆኑ የስራ ማሳያዎች እንደ ውጭ ምንዛሬ ግኝት፣ ተኪ ምርት፣ የአቅም አጠቃቀም፣ የግብዓት አቅርቦትና ሌሎች የዘርፉ ስራዎች ተስፋ ሰጪ ስኬቶች መመዝገባቸውን ሚኒስ
ታህሳስ 25/2017 ዓ.ም (ኢሚ) የኢፌዴሪ ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር አጠቃላይ ሰራተኞች የ2017 በጀት ዓመት የስድስት ወራት የዕቅድ አፈፃፀም ሪፖርት ውይይት እያካሄደ ነው።
ታህሳስ 24/ 2017 ዓ.ም (ኢሚ) የኢንዱስትሪ ሚኒስቴር የኢትዮጰያ ታምርት ፕሮጀክት ምሶሶች ውስጥ የኢንቨስትመንትና የግሉ ዘርፍ ክላስተር የግል ዘርፉ ለማጠናከር የዘርፍ ማህበራት ባለሀብቶችና ቦርድ አመራሮች የአቅም ግንባታ በሰጠው ስልጠና ላይ የኢንዱስትሪ ሚኒስቴር የብቃትና
ታህሳስ 24/ 2017 ዓ.ም (ኢሚ) የኢንዱስትሪ ሚኒስቴር የኢትዮጰያ ታምርት ፕሮጀክት ምሶሶች ውስጥ የኢንቨስትመንትና የግሉ ዘርፍ ክላስተር የግል ዘርፉ ለማጠናከር የዘርፍ ማህበራት ባለሀብቶችና ቦርድ አመራሮች የአቅም ግንባታ ስልጠና እየተሰጠ ነው፡፡ የመንግሥትና የአምራች