አምራች ኢዱስትሪዎች የኢትዮጵያ ታምርት ኤክሰፖ ዙሪያ የውይይት መድረክ እየተካሄደ ነው ።

መጋቢት 24/2017 ዓ.ም (ኢሚ) የኢፌዴሪ ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር የእድገትና ተወዳዳሪነት ዘርፍ ሚኒስትር ዴኤታ አቶ ታረቀኝ ቡሉልታ እና ሌሎች ባለድርሻ አካላት በተገኙበት ከፍተኛ አምራች ኢንዱስትሪ ባለቤቶች ከሚያዚያ 25 አሰከ 29/2017 ዓ.ም በሚካሄደው የኢትዮጵያ ታምርት ኤክስፖ ዙሪያ ውይይት እየተካሄደ ነው ።

Share this Post