የትራንስፖርት እና ሎጂስቲክስ ሚኒስቴር አመራሮች እና ሰራተኞች “ኢትዮጵያ ታምርት” ኤክስፖን ጎበኙ።
ሚያዝያ 28/2017 ዓ.ም (ኢሚ) የትራንስፖርት እና ሎጂስቲክስ ሚኒስቴር አመራሮች እና ሰራተኞች በኢንዱስትሪ ሚኒስቴር የተዘጋጀውን "ኢትዮጵያ ታምር ት” ወይም ‘Made in Ethiopia’ ኤክስፖ ጎብኝተዋል።
የሀገራችን ኢንዱስትሪ ምርትና ምርታማነት እንዲጨምር የትራንስፖርት እና ሎጂስቲክስ ዘርፋ ጉልህ ሚና እንደነበረው በጉብኝቱ ላይ ተብራርቷል።
የ “ኢትዮጵያ ታምርት” ኤክስፖ ላይ ለኢንዱስትሪ እድገት የሚያግዙ፣ ማሽነሪዎች፣ የግብር ምርቶች፣ የጨርቃጨርቅና የቆዳ ውጤቶች በአጠቃላይ በኤክስፖ ላይ 288 አቅራቢዎች ምርት ቀርቧል፡፡
#ኢትዮጵያ_ታምርት
#እኛም_እንሸምት