የአመራር አቅም ግባታ ስልጠና ማሰጀመሪያ መረሃ ግብር እየተካሄደ ነው ።

ግንቦት 26/2017ዓ.ም( ኢሚ) የኢንዱስትሪ አመራር አቅም ግንባታ " የበቃ የኢንዱስትሪ አመራር ለላቀ ተወዳዳሪነት "በሚል መሪቃል በአምራች ኢንዱስትሪ ካውንስል በተመረጡ ሃምሳ ተፅዕኖ ፈጣሪ ኢንዱስትሪዎች ተለይተው የትግበራ ማስጀመሪያ መረሀ ግብር በካይዘን የልህቀት ማዕከል እየተካሄደ ነው ።

በስልጠና ማሰጀመሪያ መረሃ ግብሩ ላይ የኢንዱስትሪ ሚኒስቴር ሚኒስቴር ዴኤታ ክቡር አቶ ሃሰን መሃመድ እና የተጠሪ ተቋማት ከፍተኛ አመራሮች ተገኝተዋል ።

Share this Post