የኢትዮጵያ ታምርት ንቅናቄ የውይይት መድረክ እየተካሄደ ነው።

ነሐሴ 15/2017 ዓ.ም (ኢሚ) የኢፌዴሪ ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር የኢትዮጵያ ታምርት ንቅናቄ ፕሮጀክት ጽ/ቤት በ2017 በጀት አፈጻጻም እና በ2018 በጀት አመት ዕቅድ ላይ ከፌደራልና ክልል ክላስተር ኮሚቴ አባላት ጋር ውይይት እያካሄደ ነው።

በውይይቱ የፕሮጀክት ጽ/ቤቱ የ2017 በጀት ዕቅድ አፈፃጻም ሪፖርት የክላስተር አደረጃጀቶችን ባካተተ መልኩ እንደሚቀርብና የ2018 በጀት መነሻ ዕቅድ ቀርቦ በዝርዝር ውይይት ይደረግበታል ተብሎ ይጠበቃል።

#ኢትዮጵያ_ታምርት

#እኛም_እንሸምት

Share this Post