በገንዘብ ሚንስትሩ አቶ አህመድ ሽዴ የተመራ የድጋፍና ክትትል ልዑክ በሀዋሳ ከተማ የሚገኙ ሀዋሳ ኢንዱስትሪ ፓርክና ከፓርኩ ውጭ የሚገኙ የተለያዩ ኢንዱስትሪዎችን ጎብኝተዋል ።

መጋቢት 9/07/2016(ኢ.ሚ) በገንዘብ ሚንስትሩ አቶ አህመድ ሽዴ የተመራ የድጋፍና ክትትል ልዑክ በሀዋሳ ከተማ የሚገኙ ሀዋሳ ኢንዱስትሪ ፓርክና ከፓርኩ ውጭ የሚገኙ የተለያዩ ኢንዱስትሪዎችን ጎብኝተዋል ።

በጉብኝታቸው ወቅትም በኢንዱስትሪው ዘርፍ እየተሰሩ ያሉ ጠንካራ ስራዎች ተጠናክረው እንዲቀጥሉ በማሳሰብ በየደረጃው በሚገኙ የመንግስት ተቋማት የሚደረጉ ድጋፎች ተጠናክረዉ እንደሚቀጥሉ ገልፀዋል።

Share this Post