የሕዳሴው ግድብ ሀገራዊ ኢኮኖሚን በማነቃቃት የልማት መሠረት ሆኖ በማገልገል ረገድ የላቀ አስተዋጽኦ አለው።

የግድቡ ግንባታ ሀገራዊ ኢኮኖሚያዊ በማነቃቃት የልማት መሠረት ሆኖ ከማገልገል በተጨማሪም በማህበራዊ ዘርፉም እንደ ሀገር የተያዙ ውጥኖችን በማሳካት፣ በዲፕሎማሲው ዘርፍም ተሰሚነትን ከፍ ለማድረግ፣ሀገራችን ያዘችውን በቀጠናው አብሮ የመልማትና ከኮረቤት ሀገሮች ጋር በኢኮኖሚ የመተሳሰር ዕቅዶችን በማሳካት ረገድ ትልቅ ሚና አለው፡፡

#ኢትዮጵያ_ታምርት

#እኛም_እንሸምት

Share this Post