የኢንዱስትሪ ሚኒስቴርና ተጠሪ ተቋማቱ አመራሮችና ሰራተኞች በሳይንስ ሙዚየም በኢኖቬሽንና ቴክኖሎጅ ሚኒስቴር የተዘጋጀውን የኢትዮጵያ ስታርታ አፕ ኤግዚቪሽ ጎበኙ

ሚያዚያ 03/2016 ዓ.ም (ኢሚ) በኤግዚቪሽኑ በዲጂታል፣ በግብርና፣ በሃይል፣ በትምህርት፣ በጤና፣ በማንፋክቸሪንግ እና በሌሎች ዘርፎች የተሰማሩ የመጀመርያ ደረጃ ላይ የሚገኙ ፣የመጀመርያ ደረጃውን የተሻገሩ፣ ወደ ገበያ መቀላቀል ደረጃ ላይ የደረሱ ስታርት አፖች ስራዎቻቸውን ተመልክተዋል፡፡

#ኢትዮጵያ_ታምርት

#እኛም_እንሸምት

 

Share this Post