ዛሬ ይጠናቀቃል

ግንቦት 0/2016 ዓ.ም በሚሊኒየም አዳራሽ በጠቅላይ ሚኒስትሩ ዶክተር ዐብይ አሕመድ በድምቀት የተከፈተው ሁለተኛው ዙር የኢትዮጵያ ታምርት 2016 ኤክስፖ ዛሬ በ5ኛ ቀኑ ከፍተኛ የመንግስት የስራ ኃላፊዎች፣ የአምራች ዘርፉ ተዋናዮችና ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች በተገኙበት ከቀኑ 10:ዐዐ ጀምሮ የማጠቃለያ ፕሮግራሙ በድምቀት ይከናዎናል።

በኢትዮጵያ ታምርት የመጨረሻ ቀን ኩነት ላይ በመታደም የቢዝነስ ሀሳቦችንና የአምራች ኢንዱስትሪዎችን የስራ ውጤቶች እየሸመቱ በዘርፉ ዙሪያ ያልዎትን አስተያየት ያካፍሉን።

ኢትዮጵያ_ታምርት #እኛም_እንሸምት

Share this Post