ከዉጪ የሚገቡ ምርቶችን በሀገር ዉስጥ ለመተካት እየተሰራ ያለዉ ስራ ተስፋ ሰጪ ነዉ ( አቶ ሀሰን ሙሀመድ)

ግንቦት 25/2016 ዓም (ኢ.ሚ)በጂግጂጋ ከተማ የተገነባው ሰአሂድ ዘመናዊ የጭነት መኪና ፋብሪካ ምርቃት ላይ የተገኙት በኢንዱስትሪ ሚኒስቴር የመሰረተ ልማትና ግብአት ዘርፍ ሚኒስትር ዴኤታ አቶ ሀሰን ሙሀመድ ከዉጪ የሚገቡ ምርቶችን በሀገር ዉስጥ ለመተካት እየተሰራ ያለዉ ስራ ተስፋ ሰጪ ነዉ ሲሉ ገልጸዎል።

በምረቃ መርሃ ግብሩም የጅግጅጋ ከተማ ከንቲባ ኢንጅነር ሻፊ አህመድን ጨምሮ የክልሉ የመንግስት ሀላፊዎች እና ጥሪ የተደረገላቸዉ እንግዶች ተሳታፊ ሆነዋል፡፡

 

Share this Post