የኢንዱስትሪ ሚኒስትር አቶ መላኩ አለበልና የመንግስት ኮሚኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትሩ ዶ/ር ለገሰ ቱሉ ጅግጅጋ ገቡ

ሰኔ 01 2016 ዓ.ም የኢንዱስትሪ ሚኒስትር አቶ መላኩ አለበልና የመንግስት ኮሚኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትሩ ዶ/ር ለገሰ ቱሉ በዛሬው እለት ጅግጅጋ ከተማ ገብተዋል።

የኢንዱስትሪ ሚኒስትር አቶ መላኩ አለበልና የመንግስት ኮሚኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትሩ ዶ/ር ለገሰ ቱሉ  ከሶማሊ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳደር አቶ ኢብራሂም ኡስማን ጋር በመሆን ጅግጅጋ ከተማ ገራድ ዊልዋል አየር ማረፊያ ሲደርሱ የሶማሊ ክልል ርዕሰ መስተዳደር ፅህፈት ቤት ሀላፊ ዶ/ር ሁሴን ሀሺ አቀባበል አድርገውላቸዋል።

Share this Post