የኢ.ፌ.ዲ.ሪ. ምክትል ጠቅላይ ሚኒስቴር አቶ ተመስገን ጥሩነህ በወጭ ምርት ማምረት፣ በተኪ ምርት ማምረት እጅግ ላቅ ያለ አፈጻጸም ያስመዘገቡና በምርት ልማት ውድድር 1ኛ ለወጡ ተወዳዳሪዎች በሶስተኛው የኢትዮጵያ ታምርት ኤክስፖ 2017 ማጠናቀቂያ መርሃ ግብር ላይ የእውቅና ሽልማት አበረከቱ!