በኢትዮጵያ ታምርት ኤክሰፖ 2016 የአራተኛ ቀን የፓናል ውይይት፦

በኢትዮጵያ ታምርት ኤክሰፖ 2016 የአራተኛ ቀን የፓናል ውይይት የጥናትና ምርምር ስራዎች በዘርፉ የተሻለ የሰው ሃይል ለማፍራት፣ ለአዳዲስ የቴክኖሎጂ ፈጠራና ሽግግር ለመማፋጠን እና አዳዲስና ዘመናዊ የአሰራር ስርአቶችን ተግባራዊ በማድረግ የአምራች ኢንዱስትሪውን ተወዳዳሪነት ለማፋጠን ታሳቢ ያደረገ ነው::

በውይይቱ የኢፌዴሪ ትምህርት ሚኒስትር ዶ/ር ብርሃኑ ነጋ ፣ የስራና ክህሎት ሚኒስትር ዴኤታ ዶ/ተሻለ በሬቻ፣ የኢኖቨሽና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር ዴኤታ ዶ/ር ባይሳ በዳዳ፣ የአምራች ኢንዱስትሪ ልማት ኢንስቲትዩት ዋና ዳይሬክተር ዶ/ር ሚልኬሳ ጃገማ ፣አቶ ባጃይ ናይከር ከቢጃይ ኢትዮጵያ ኢንጂነሪንግ እና ጥሪ የተደረገላቸው የአምራች ኢንዱስትሪ ባለቤቶችና ባለድርሻ አካላት ተሳታፊ ሆነዋል::

ኢትዮጵያ_ታምርት #እኛም_እንሸምት

Share this Post