የ2017 በጀት ዓመት የስድስት ወራት የዕቅድ አፈፃፀም ሪፖርት ሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ ከአጠቃላይ ሠራተኛ ጋር እየተወያየ ነው።

ታህሳስ 25/2017 ዓ.ም (ኢሚ) የኢፌዴሪ ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር አጠቃላይ ሰራተኞች የ2017 በጀት ዓመት የስድስት ወራት የዕቅድ አፈፃፀም ሪፖርት ውይይት እያካሄደ ነው።

በመድረኩ በበጀት ዓመቱ የመጀመሪያ ስድስት ወራት የዘርፋን ውጤታማ ለማድረግ የነበሩ ችግሮችን በመለየት ለቀጣይ ስድስት ወራት ዕቅድ መሳካት የሚያስችል ውይይት ይደረጋል ተብሎ ይጠበቃል።

Share this Post