የኢትዮጵያ ታምርት ኤክስፖ 2017 የአራተኛው ቀን የፓናል ውይይት እየተካሄደ ነው ።
ሚያዚያ 28/2017ዓ.ም (ኢሚ) የኢትዮጵያ ታምርት ኤክስፖ 2017 የአራተኛው ቀን ፓናል ውይይት ''በኢትዮጵያ ታምርት ንቅናቄ ቅንጅታዊ አሰራር በመንግስት አገልግሎት አሰጣጥን በማሻሻል የአምራች ኢንዱስትሪውን ምርታማነት፣ ተወዳዳሪነት እና የማምረት አቅም አጠቃቀም ማሻሻል '' በሚል አብይ ርዕሰ ጉዳይ እና በሌሎችም ተያያዥ ጉዳዮች ላይ የመንግስት ከፍተኛ የስራ ኃፊዎች፣ የኢንዱስትሪ ዘርፉ መሪዎችና የግሉ ዘርፍ ተወካዮች የአምራች ኢንዱስትሪ ዘርፉ ከሚመለከታቸው አካላት ጋር ውይይት እየተካሄደ ነው ።
#ኢትዮጵያ_ታምርት
#እኛም_እንሸምት