የኢትዮጵያ ታምርት ኤክስፖ 2017 የአምስተኛው ቀን የፓናል ውይይት እየተካሄደ ነው ።
ሚያዚያ 29/2017 ዓ.ም (ኢሚ) የኢትዮጵያ ታምርት ኤክስፖ 2017 የአምስተኛው ቀን ፓናል ውይይት ''ቴክኖሎጂን ከምርት ሂደት ጋር በማዋሃድ ኢንዱስትሪን ማዘመን (እንደ AI፣AUTOMATION፣ IOT እና CONNECTIVITY ያሉ ቴክኖሎጂዎችን በአምራች ኢንዱስትሪው ላይ መተግበር) ''በሚል አብይ ርዕሰ ጉዳይ እና በሌሎችም ተያያዥ ጉዳዮች ላይ የመንግስት ከፍተኛ የስራ ኃፊዎች፣ የኢንዱስትሪ ዘርፉ መሪዎችና የግሉ ዘርፍ ተወካዮች የአምራች ኢንዱስትሪ ዘርፉ ከሚመለከታቸው አካላት ጋር ውይይት እየተካሄደ ነው ።
#ኢትዮጵያ_ታምርት
#እኛም_እንሸምት