ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር እና የተጠሪ ተቋማት አመራርና ሰራተኞች ሀገራዊ የዘርፎች 6 ወር እቅድ አፈጸጸም ላይ ውይይት አደረጉ ፡

መጋቢት 04/2016 ዓ.ም(ኢሚ) በቀረበው ሀገራዊ የዘርፎች 6 ወር እቅድ አፈጸጸም ከተሳታፊዎች ሀሳቦች የተነሱ ሲሆን በአምራች ኢንዱስትሪው ዘርፍ አሁን ያለበትን ደረጃ እና በቀጣይ ትኩረት የሚሹ ጉዳዮች ዙሪያም ውይይት ተካሄዷል፡፡

በመጨረሻም ትኩረት በሚሹ ጉዳዮች ዙሪያ ከከፍተኛ አመራሩ የተቀመጡ አቅጣጫዎችን ለመተግበር የጋራ መግባባት ተደርሶ ውይይቱ ተጠናቋል፡፡

ይከታተሉን

#ኢትዮጵያ_ታምርት

#እኛም_እንሸምት

Share this Post