የኢንዱስትሪ ሚኒስትር ዴኤታ አቶ ሀሰን ሙሀመድ በኢትዮጵያ ያለዉን የገበያ አማራጭና ፍላጎት ግዢ ለማጥናት ከመጡ የዝምባቡዌ trade promotion agency የስራ ሃላፊዎች ጋር በሁለቱ ሀገራት የኢንቨስትመንት ዕድሎች ዙሪያ ዉይይት አድርገዎል።

መጋቢት12/2016ዓ.ም(ኢ.ሚ) የኢንዱስትሪ ሚኒስትር ዴኤታ አቶ ሀሰን ሙሀመድ በኢትዮጵያ ያለዉን የገበያ አማራጭና ፍላጎት ግዢ ለማጥናት ከመጡ የዝምባቡዌ trade promotion agency የስራ ሃላፊዎች ጋር በሁለቱ ሀገራት የኢንቨስትመንት ዕድሎች ዙሪያ ዉይይት አድርገዎል።

"በአፍሪካ ነጻ የንግድ ቀጠና ስምምነት ዉስጥ የሀገራት ሁለትዮሽ ግንኙነት የኢንቨስትመንት ትስስሩን ይበልጥ እንደሚያጠናክረዉ " አቶ ሀሰን ሙሀመድ ገልጸዎል።

Share this Post