ሩጫ አምራች ኢንዱስትሪ ዘርፉን በማስተዋወቅ ረገድ የሚጫዎተው ሚና ላቅ ያለ ነው (ክቡር አቶ መላኩ አለበል)

ሚያዚያ 13/2016 ዓ.ም ( ኢሚ) የኢትዮጵያ ታምርት የ10 ኪሎሜትር የጎዳና ላይ ሩጫን በመስቀል አደባባይ ያስጀመሩት የኢንዱስትሪ ሚኒስትሩ አቶ መላኩ አለበል ሩጫው የተዘጋጀው የአምራች ኢንዱስትሪ ዘርፉን በማስተዋወቅ አትሌቶችን ለመደገፋ መሆኑን በመግለፅ ሩጫ አምራች ኢንዱስትሪ ዘርፉን በማስተዋወቅ ረገድ የሚጫዎተው ሚና ላቅ ያለ ነው ብለዋል።

አምራች ኢንዱስትሪው ሀገራችንን በዓለም አደባባይ የሚያስጠሩ አትሌቶችን መደገፉን አጠናክሮ የሚቀጥል መሆኑን ገልፀዋል ።

ኢትዮጵያ_ታምርት #እኛም_እንሸምት

Share this Post