የተሻሻለው የአምራች ኢንዱስትሪ ፖሊሲ ለዘርፉ መነቃቃት እየፈጠረ ነው ።
ሚያዚያ 18/2016ዓ.ም(ኢ.ሚ)በተሻሻለው የአምራች ኢንዱስትሪ ፖሊሲ ዙሪያ ከህዝብ ተወካዮች የማዕድንና ኢንዱስትሪ ቋሚ ኮሚቴ አመራሮች እና አባላት ጋር የግንዛቤ መፍጠሪያ ውይይት መድረክ እየተካሄደ ነው።
ሚያዚያ 18/2016ዓ.ም(ኢ.ሚ)በተሻሻለው የአምራች ኢንዱስትሪ ፖሊሲ ዙሪያ ከህዝብ ተወካዮች የማዕድንና ኢንዱስትሪ ቋሚ ኮሚቴ አመራሮች እና አባላት ጋር የግንዛቤ መፍጠሪያ ውይይት መድረክ እየተካሄደ ነው።
ሚያዚያ 13/2016 ዓ.ም ሁለተኛው ዙር የኢትዮጵያ ታምርት የ10 ኪሎሜትር የጎዳና ላይ ሩጫ ተካሂዷል።
ሚያዚያ 13/2016 ዓ.ም (ኢሚ) በሁለተኛው ዙር የኢትዮጵያ ታምርት የ10 ኪሎሜትር ተገኝተው መልዕክት ያስተላለፉት የኢንዱስትሪ ሚኒስትሩ አቶ መላኩ አለበል አምራች ኢንዱስትሪዎች በዓይነት፣ በጥራትና በመጠን ምርቶቻቸውን እያሳደጉ መሆኑን ገልፀዋል።
ሚያዚያ 13/2016 ዓ.ም ( ኢሚ) የኢትዮጵያ ታምርት የ10 ኪሎሜትር የጎዳና ላይ ሩጫን በመስቀል አደባባይ ያስጀመሩት የኢንዱስትሪ ሚኒስትሩ አቶ መላኩ አለበል ሩጫው የተዘጋጀው የአምራች ኢንዱስትሪ ዘርፉን በማስተዋወቅ አትሌቶችን ለመደገፋ መሆኑን በመግለፅ ሩጫ አምራች ኢንዱስ
በውድድሩ ወቅት የተወሰኑ መንገዶች ለተሽከርካሪ ዝግ እንደሚሆኑም ተገልጿል፡፡ ሚያዚያ 13 ቀን 2016 ዓ/ም መነሻና መድረሻውን መስቀል አደባባይ ያደረገውና የአዲስ አበባን ዋና ዋና መንገዶችን የሚያካልለው የ2016 የኢትዮጵያ ታምርት የጎዳና ላይ የ10 ኪሎ ሜትር የሩጫ ው
ሚያዚያ 13/2016ዓ.ም (ኢ.ሚ)የኢፌዴሪ ኢንዱስትሪ ሚኒስትር አቶ መላኩ አለበል ከጃፓን ዓለም አቀፍ ትብብር ኤጀንሲ (JICA) ጋር የአምራች ኢንዱስትሪውን ተወዳዳሪነት ለማሳደግ የተጀመረውን የኢትዮጵያ ታምርት ንቅናቄ የሚደግፍ የፕሮጀክት ስምምነት ተፈራረሙ፡፡
ሚያዝያ 11/2016ዓ.ም (ኢ.ሚ)በተሻሻለው አምራች ኢንዱስትሪ ፖሊሲ ዙሪያ ከሚኒስትር ዴኤታዎች እና ከፌዴራል ተቋማት ስራ ኃላፊዎች ፣ ከአምራች ኢንዱስትሪ የዘርፍ ማህበራት አመራሮች ጋር የግንዛቤ መፍጠሪያ ውይይት መድረክ እየተካሄደ ነው።
ሚያዝያ 10/2016 ዓ.ም(ኢ.ሚ) ኤሌክትሪክ የማከፋፈል ስራ ዐቢይ አካል እንደመሆኑ ዘርፉ ሙሉ ድጋፍ ሊደረግለት ይገባል ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለፁ፡፡