Oct 2025

የግል ዘርፉን የማደራጀት አስፈላጊነቱ በአምራች ኢንዱስትሪ ዘርፍ ያለውን እምቅ ሃብት በተደራጀ አግባብ ለመጠቀምና መምራት ለማስቻል ነው (ወ/ሪት ካሳዬ ዋሴ)

መስከረም 24/2018 ዓ.ም (ኢሚ) የግሉ ዘርፍ በአምራች ኢንዱስትሪው እድገትና ተወዳዳሪነት ማደግ ላይ ያለውን የማይተካ ሚና ለማጎልበትና ከመንግስት ጋር ያለውን ቅንጅታዊ አሰራር ለማጠናከር ከግል ዘርፍ ማህበራት አመራሮችና ባለድርሻ አካላት ጋር ውይይት በማድረግ የቀጣይ አቅጣጫ ተቀምጧል። በውይይት መድረኩ ከለ

ሀገራችንን የብልፅግና እና የአፍሪካ የእድገት ተምሳሌት ለማድረግ በጋራ ልንሰራ ይገባል ( አቶ ሐሰን ሙሐመድ)

መስከረም 24/2018 ዓ.ም (ኢሚ) የዘርፍ ማህበራትን እንዴት እናጠናክር ከመንግስትና ከግል ዘርፉ ምን ይጠበቃል የሚለውን ለመመክር በተዘጋጀው መድረክ ላይ መንግስት ከመቼውም ጊዜ በላይ ለአምራች ኢንዱስትሪ ዘርፉና ለዘርፍ ማህበራት ትልቅ ትኩረት መስጠቱን ለዚህም ለኢንዱስትሪ ሚኒስቴር የዘርፍ ማህበራትን የማደራጀትና

በአምራች ኢንዱስትሪ ዘርፍ የተገኙ አበረታች ውጤቶችን አጠናክሮ ለማስቀጠል የግል ዘርፍ ማህበራት የማይተካ ሚና አላቸው (አቶ መላኩ አለበል)

መስከረም 23/2018 ዓ.ም (ኢሚ) በአምራች ኢንዱስትሪ ዘርፍ የተገኙ ውጤቶችን አጠናክሮ ለማስቀጥልና የግል ዘርፍ ማህበራት በዘርፉ እድገት ላይ የሚያበረክቱትን አስተዋፅኦ ማሳደግ ላይ ያተኮረ ውይይት ተካሄደ። የውይይቱ ዓላማም እንደ ሀገር የተቋቋሙ የግል ዘርፍ ማህበራት ለአምራች ኢንዱስትሪ ዘርፍ እድገት ወሳኝ

የግብርና ኢንዱስትሪ ዘርፍ ለኢትዮጵያ የዘላቂ ልማት የማዕዘን ድንጋይ ነው።

መስከረም 21/2018 ዓ.ም (ኢሚ) በጣሊያ የልማት ትብብር ኤጀንሲ (AICS) የሚደገፈው የተቀናጀ አግሮ ኢንዱስትሪ ፓርኮች ፕሮጀክት ኦፕሬሽንና ዘላቂነት ሶስተኛው የፌዴራል የፕሮጀክት አስተባባሪ ኮሚቴ ስብሰባ ላይ የጣሊያን የልማት ትብብር ኤጀንሲ (AICS) ኃላፊ ዶክተር ሚሼል ሞራና የጣሊያን ትብብር ከኢትዮጵያ ተ

የተቀናጀ አግሮ ኢንዱስትሪ ፓርኮች ከኢትዮጵያ ብሄራዊ ልማት አጀንዳ ጋር ሙሉ በሙሉ የተጣጣሙ ናቸው

መስከረም 21/2018 ዓ.ም (ኢሚ) በጣሊያ የልማት ትብብር ኤጀንሲ (AICS) የሚደገፈው የተቀናጀ አግሮ ኢንዱስትሪያል ፓርኮች ፕሮጀክት ኦፕሬሽንና ዘላቂነት ሶስተኛው የፌዴራል የፕሮጀክት አስተባባሪ ኮሚቴ ስብሰባ ላይ የኢንዱስትሪ ሚኒስቴር የመሰረተ ልማትና ግብዓት ዘርፍ ሚኒስትር ዴኤታ አቶ ሀሰን መሃመድ እንደገለፁ

የግል ዘርፉን ምርታማነት፣ ኢንቨስትመንት እና ኤክስፖርትን ማሳደግ ላይ ያተኮረ ውይይት ተካሄደ

መስከረም 20/2018 ዓ.ም ( ኢሚ) የአፌዴሪ ኢንዱስትሪ ሚኒስትር አቶ መላኩ አለበል ከአለም ባንክ ቡድን የኢትዮጵያ ጽ/ቤት (World Bank group-Ethiopia country office) ተወካዮች ጋር የጋራ ትብብራቸውን በሚያጠናክሩ ጉዳዮች ላይ ተወያዩ ፡፡ በውይይቱ ለኢትዮጵያ የግሉ ዘርፍ ልማት የዓለም

የሲቪል ሰርቪስ ማሻሻያ ስራዎች ለአምራች ኢንዱስትሪ ዘርፉ እና ለሀገራዊ የኢኮኖሚ ዕድገት ሚናዉ ከፍተኛ ነዉ። (አቶ መላኩ አለበል)

መስከረም 20/2018 ዓ.ም (ኢሚ) የሲቪል ሰርቪስ አገልግሎትና አስተዳደር ማሻሻያ (ሪፎርም) አሰራርና ዕቅድ ዝግጅት በተመለከተ ለማሻሻያ (ሪፎርም) ኮሚቴ አባላት ከፍተኛ የዘርፉ አመራሮች በተገኙበት ስልጠና እየሰጠ ነው። በስልጠናው ላይ ተገኝተው የመክፈቻ ንግግርና የስራ አቅጣጫ የሰጡት የኢንዱስትሪ ሚኒስቴር

የአምራች ኢንዱስትሪ ዘርፉ የፋይናንስ አቅርቦትና ተደራሽነት እንዲሁም በጉምሩክ አሰራር ማሻሻያ ዙሪያ ውይይት ተካሄደ።

መስከረም 20/2018 ዓ.ም(ኢሚ) የአምራች ኢንዱስትሪ ዘርፉ የፋይናንስ አቅርቦትና ተደራሽነት እንዲሁም በጉምሩክ አሰራር ማሻሻያ ጥናት ዙሪያ ውይይት ላይ የኢንዱስትሪ ሚኒስቴር የመሰረተ ልማትና ግብዓት ዘርፍ ሚኒስትር ዴኤታ አቶ ሃሰን መሃመድ እንደገለፁት ከባለ ድርሻ አካላት ጋር ውይይት በማድረግ ለጥናት ሰነዱ ግብ

የተባበሩት መንግስታት የኢንዱስትሪ ልማት ድርጅት ኢንዱስትሪያላይዜሽን ለማምጣት እያደረገ ያለውን ድጋፍ አጠናክሮ እንዲቀጥል ጥሪ ቀረበ ።

መስከረም 19/2018 ዓ.ም (ኢሚ) የኢፌዴሪ ኢንዱስትሪ ሚኒስትር አቶ መላኩ አለበል ከተባበሩት መንግስታት የኢንዱስትሪ ልማት ድርጅት (UNIDO) ኢትዮጵያ ተወካይ እና የአፍሪካ ህብረት እና የዩኔሲኤ(UNCA) ዳይሬክተር ስቴፋን ካርጋቦ ጋር ተወያይተዋል፡፡ ውይይታቸውም ኢንዱስትሪያላይዜሽንን ለማምጣት እየተሰሩ

አቶ ሀሰን መሐመድ በኢትዮጵያ የማሌዥያ ኤምባሲ ልዑክ ጋር ተወያዩ፡

መስከረም 18/2018 ዓ.ም (ኢሚ) በኢንዱስትሪ ሚኒስቴር የኢንዱስትሪ መሰረተ ልማትና ግብዓት ዘርፍ ሚኒስትር ዴኤታ አቶ ሀሰን መሐመድ በኢትዮጵያ የማሌዥያ ቋሚ ጉዳይ አስፈጻሚ (chargé d'affaires) ሞህድ አፋንዲ አቡበክር የተመራ ልዑክቡድንን በቢሯቸው ተቀብለው አነጋገሩ፡፡ በማሌዢያ መንግስት እና በኢ

የታላቁ ህዳሴ ግድብ መጠናቀቅ በአምራች ኢንዱስትሪው ዘርፍ አዲስ እመርታን ያመጣል(አቶ ታረቀኝ ቡልልታ)

መስከረም16/2018 ዓ.ም(ኢ.ሚ)በኢትዮ-ቻይና አብሮ የመስራት የስምምነት መርሀ ግብር ላይ የኢንዱስትሪ ሚኒስቴር የኢንዱስትሪ እድገትና ተወዳዳሪነት ዘርፍ ሚኒስትር ዴኤታ አቶ ታረቀኝ ቡሉልታ እንደገለጹት የታላቁ ህዳሴ ግድብ መጠናቀቅ በአምራች ኢንዱስትሪው ዘርፍ አዲስ እምርታን የሚያመጣ ብለዎል። አቶ ታረቀኝ የ

ቻይና ለኢትዮጵያ ኢንዱስትሪ እድገት የምታበረክተው አስተዋፅኦ ኢትዮጵያን የኢንዱስትሪ ማዕከል ለማድረግ ለጀመርነው ስራ አጋዥ ነው (አቶ መላኩ አለበል)

መስከረም 15/2018 ዓ.ም (ኢሚ) የኢንዱስትሪ ሚኒስትሩ አቶ መላኩ አለበል የቻይና የኢንዱስትሪና ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ሚኒስትር ሊ ሊቸንግ የተመራ ልዑክ ጋር በኢትዮጵያና ቻይና መንግስት መካከል ጠንካራ የጋራ መግባባትን ለማጠናከርና ታላላቅ ተግባራትን በጋራ ለማከናወን እና መሠረት ለመፍጠር በሚያስችሉ ጉዳዮች ዙሪ

በኢትዮጵያ ታምርት ንቅናቄ በተከናወነ ሥራ የሕክምና ግብዓቶችን በሀገር ውስጥ በማምረት ረገድ ተጨባጭ ውጤት ተመዝግቧል ። (አቶ መላኩ አለበል)

መስከረም 13/2018 ዓ.ም (ኢሚ) የኢትዮጵያ መድሃኒትና ሕክምና መገልገያዎች አምራቾች ዘርፍ ማህበር 22ኛ ዓመታዊ ጠቅላላ ጉባዔ ላይ ተገኝተው መልዕክት ያስተላለፉት የኢንዱስትሪ ሚኒስቴር ሚኒስትር አቶ መላኩ አለበል በኢትዮጵያ መድሃኒት እና ሕክምና መገልገያዎች አምራች ዘርፍ ለመሰማራት ምቹ ሁኔታዎች መፈጠሩን ገል

የብሄራዊ የአምራች ኢንዱስትሪ ካውንስል በልዩ የኢኮኖሚ ዞኖች የመስክ ምልከታ እያደረገ ነው

አዲስ አበባ፤ መስከረም 9/2018(ኢሚ)፦ በአምባሳደር ግርማ ብሩ የተመራ የብሄራዊ የአምራች ኢንዱስትሪ ካውንስል በልዩ የኢኮኖሚ ዞኖች የመስክ ምልከታ እያደረገ ይገኛል። በመስክ ምልከታው የጠቅላይ ሚኒስትሩ የማክሮ ኢኮኖሚ አማካሪና የካውንስሉ ሰብሳቢ አምባሳደር ግርማ ብሩ፣የኢንዱስትሪ ሚኒስትር መላኩ አለበል፣

በአምራች ኢንዱስትሪው ዘርፍ በነሀሴ ወር ኤክስፖርት በተደረጉ ምርቶች 35.1 ሚሊዮን ዶላር ገቢ ተመዘገበ።

መስከረም 8/2018 ዓ.ም (ኢ.ሚ) ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር በኤክስፖርት አፈፃፀማቸው ከተሻሉ 60 አምራች ኢንዱስትሪዎች ጋር የሁለት ወራት የኤክስፖርት አፈፃፀም የግምገማ መድረክ አካሄደ፡፡ በመርሀ ግብሩ የአምራች ኢንዱስትሪዎችን የኤክስፖርት አፈፃፀም ሪፖርት ያቀረበው በሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ የወጭ ምርቶች ተወዳዳሪ

አምራች ኢንዱስትሪዎችን የኤክስፖርት አፈፃፀም የበለጠ ለማሻሻል ቀጣይነት ያለው ድጋፍና ክትትል ይደረጋል። (አቶ ታረቀኝ ቡሉልታ)

መስከረም 8/2018 ዓ.ም (ኢ.ሚ) የኢንዱስትሪ ሚኒስቴር የኢንዱስትሪ ዕድገትና ተወዳዳሪነት ዘርፍ ሚኒስትር ደኤታ አቶ ታረቀኝ ቡሉልታ አምራች ኢንዱስትሪዎች የኤክስፖርት አቅማቸውን እንዲያሳድጉ ሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ ከአምራች ኢንዱስትሪ ካውንስሉ ጋር ተቀናጅቶ ድጋፍና ክትትሉን እንደሚቀጥል አስታውቀዋል፡፡ አቶ

አምራች ኢንዱስትሪዎች የኤክስፖርት አፈፃፀም አቅማቸውን ለማሳደግ በድርጅታቸው ውስጥ ያለውን የአስተዳደር ችግር መፍታት አለባቸው ። ( አቶ መላኩ አለበል)

መስከረም 7/2018 ዓ.ም (ኢ.ሚ) አምራች ኢንዱስትሪዎች መንግስት ከሚያደርግላቸው ድጋፍ ባሻገር የኤክስፖርት አቅማቸውን ለማሳደግ በድርጅታቸው ውስጥ ያለውን አስተዳደራዊ ችግር ራሳቸው መፍታት እንዳለባቸው የኢንዱስትሪ ሚኒስቴር ሚንስትር አቶ መላኩ አለበል ገለፁ ፡፡ አቶ መላኩ አምራች ኢንዱስትሪዎች የኤክስፖርት

Aug 2025

በ2017 በጀት ዓመት ለአምራች ኢንዱስትሪ ዘርፉ 672,190 ኪሎ ዋት ኃይል ማቅረብ ተችሏል (ወ/ሮ አበባ ታመነ)

ነሐሴ 16/2017 ዓ.ም (ኢሚ) የአምራች ኢንዱስትሪ ዘርፉ የስራ ስኬት ቁልፍ ሚና የሚጫወተው የኃይል አቅርቦት ከጊዜ ወደ ጊዜ እየተሻሻለ መምጣቱ ለዘርፉ የአፈጻጸም ዕድገት ጉልህ አስተዋጽኦ ያለው መሆኑን የኢንዱስትሪ ሚኒስቴር የህዝብ ግንኑነትና ኮሙኒኬሽን ስራ አስፈፃሚዋ ወ/ሮ አበባ ታመነ ለጋዜጠኞች በሰጡት ጋዜጣ

የአምራች ኢንዱስትሪው 2017 በጀት ዓመት የዘርፉ የኢኮኖሚ ዕድገት ወደ 10.7% ማደጉ ተገለጸ።

ነሐሴ 16/2017 ዓ.ም(ኢ.ሚ) ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር የ2017 በጀት ዓመት የስራ አፈጻጸምን በተመለከተ ጋዜጣዊ መግለጫ ሰጠ፡፡ ጋዜጣዊ መግለጫውን የሰጡት የሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ የህዝብ ግንኙነትና ኮሚዩኒኬሽን ስራ አስፈፃሚ ወ/ሮ አበባ ታመነ የአምራች ኢንዱስትሪው 2017 በጀት ዓመት የዘርፉ የኢኮኖሚ ዕድገት

የ2018 በጀት ዋና ትኩረት ሁኔታ ቀያሪ ከሚባሉ አምራች ኢንዱስትሪዎች ውስጥ ሞዴሎችን መፍጠር ነው። ( አቶ ዮናስ መኩሪያ )

ነሐሴ 15/2017 ዓ.ም (ኢሚ) የኢትዮጵያ ታምርት ንቅናቄ የግብአትና አቅርቦት ፣ የአቅም ግንባታና ምርምር ፣ የፋይናንስና ጉምሩክ ፣ የመሰረተ ልማት እና የኢንቨስትመንትና የግል ዘርፍ ጋር በተያያዘ ድጋፍ የሚያደርጉ 6 ክላስተሮች እንዳሉትና በዚህ አግባብ ስራዎች አየተሰሩ እንደሚገኝ የገለፁት በኢትዮጵያ ታምርት ን

በቀሪው አምስት አመታት የአምራች ኢንዱስትሪዎችን የማምረት አቅም አጠቃቀም ዕቅድ ለማሳካት ቅንጅታዊ አሰራሮች ወሳኝነት አላቸው። (ዶ/ር አያና ዘውዴ )

ነሐሴ 15/2017 ዓ.ም (ኢሚ) የኢትዮጵያ ታምርት ንቅናቄ ተግባራዊ ከተደረገ 2014 በጀት አመት ጀምሮ በርካታ ውጤቶች መጥተዋል ያሉት በኢንዱስትሪ ሚኒስቴር የኢትዮጵያ ታምርት ንቅናቄ ፕሮጀት ጽ/ቤት አስተባባሪ አያና ዘውዴ (ዶ/ር) ይህም የቅንጅታዊ አሰራር መጠናከር ውጤት መሆኑን ገልፀዋል። ንቅናቄው ግንዛቤ

የኢትዮጵያ ታምርት ንቅናቄ የውይይት መድረክ እየተካሄደ ነው።

ነሐሴ 15/2017 ዓ.ም (ኢሚ) የኢፌዴሪ ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር የኢትዮጵያ ታምርት ንቅናቄ ፕሮጀክት ጽ/ቤት በ2017 በጀት አፈጻጻም እና በ2018 በጀት አመት ዕቅድ ላይ ከፌደራልና ክልል ክላስተር ኮሚቴ አባላት ጋር ውይይት እያካሄደ ነው።

በኢትዮጵያ ለአየር ንብረት ለውጥ የማይበገር አረንጓዴ ኢኮኖሚን ለመገንባት የአምራች ኢንዱስትሪው ዘርፍ ዕድገት ዘላቂ እና አካታች እንዲሆን በትኩረት እየተሰራ መሆኑ ተገለጸ

ነሐሴ 14/2017 ዓ.ም (ኢሚ) ኢትዮጵያ ባቀረበችው የአየር ንብረት ኢንቨስትመንት ፈንድ የኢንዱስትሪ ዲካርቦናይዜሽን (Climate Investment Fund Industrial Decarbonization) ፕሮግራም ውይይት ላይ የተገኙት የኢንዱስትሪ ሚኒስቴር የኢንዱስትሪ መሰረተ ልማትና ግብዓት ዘርፍ ሚኒስትር ዴኤታ አ

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ (ዶ/ር) ሐዋሳ ልዩ የኢኮኖሚ ዞን ውስጥ የሚገኘውን ቶዮ ሶላር ጎበኙ

ነሐሴ 9/2017 ዓ.ም (ኢ.ሚ) የኢፌድሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ (ዶ/ር) በሐዋሳ ልዩ የኢኮኖሚ ዞን ውስጥ የሚገኘውን ቶዮ ሶላር ዛሬ ጎብኝተዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በሐዋሳ ልዩ የኢኮኖሚ ዞን በነበራቸው ጉብኝት ቶዮ ሶላር ከፀሐይ ብርሃን ኃይል ማመንጨት የሚያስችሉ ሶላር ፓናሎችን እያመረተ በመመልከታቸ

በኢትዮጵያ ዘላቂ ኢኮኖሚያዊ እድገት እንዲመጣ ከዓለም አቀፍ የልማት አጋሮች ጋር በጋራ እንሰራለን (አቶ ሃሰን መሃመድ)

ሐምሌ 8/2017ዓ.ም (ኢሚ)የኢንዱስትሪ ሚኒስቴር ሚንስትር ዴኤታ አቶ ሃሰን መሃመድ በኢትዮጵያ የስዊዲን ኤምባሲ የንግድ እና የፖለቲካ ጉዳዮች ም/ዋና ፀኃፊ የሆኑትን ሚስተር ሃምፓስ ሆልመር እና የአውሮፓ ዩኒየን የኢኮኖሚ እና ንግድ ጉዳዮች ሃላፊ የሆኑትን ሚስተር አድሪን ካኖ ጉሪሮ በፅፈት ቤታችው ተቀብለው አነጋገ

ከጊዜ ወደ ጊዜ እያደገ የመጣውን የአምራች ኢንዱስትሪው ዘርፍ የኃይል አቅርቦት ጥያቄ ለመመለስ በርካታ ስራዎች እየተሰራ ነው(ዶ/ር ደስታው መኳንንት)

ነሀሴ 7/2017 ዓ.ም (ኢ.ሚ) የኢፌዴሪ ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር እና የነዳጅና ኢነርጂ ባለስልጣን የአምራች ኢንዱስትሪዎችን የሃይል አጠቃቀም ለማሻሻል የሚያስችላቸውን የጋራ መግባቢያ ሰነድ ተፈራረሙ፡፡ የነዳጅ እና ኢነርጂ ባለስልጣን ዋና ዳይሬከተር ዶ/ር ደስታው መኳንንት የአምራች ኢንዱስትሪ ዘርፉ በአገራዊ የኢኮ

የመግባቢያ ሰነዱ የአምራች ኢንዱስትሪዎችን የኃይል አጠቃቃም ለማሻሻል የሚረዳ እና በጋራ መስራት የሚያስችል ነው። (አቶ ሃሰን ሙሐመድ)

ነሀሴ 7/2017 ዓ.ም (ኢ.ሚ) የኢፌዴሪ ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር እና የነዳጅና ኢነርጂ ባለስልጣን የአምራች ኢንዱስትሪዎችን የሃይል አጠቃቀም ለማሻሻል የሚያስችላቸውን የጋራ መግባቢያ ሰነድ ተፈራረሙ፡፡ የሰነዱ ዋና ዓላማ ተቋማቱ የተቋቋሙበትን ዓላማ በማቀናጀት ፣ እውቀትን በማካፈልና ሃብት በማቀናጀት፣ ለዘላቂ የኢ

በሀምሌ ወር ኤክስፖርት በተደረጉ ምርቶች 33 ሚሊዮን የአሜሪካን ዶላር ተገኘ።

ነሀሴ 7/2017 ዓ.ም (ኢ.ሚ) የኢፌዲሪ ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር የ2018 በጀት ዓመት የሀምሌ ወር የአምራች ኢንዱስትሪዎች ኤክስፖርት አፈፃፀምን በተመለከተ ከሚመለከታቸው ባለድርሻ አካላት ጋር ገምግሟል፡፡ የግምገማ መድረኩን የመሩት የኢንዱስትሪ ሚኒስቴር ሚኒስትር አቶ መላኩ አለበል አምራች ኢንዱስትሪዎች መንግስት

የአምራች ኢንዱስትሪ ሀገራዊ ዕድገት ሚና

• የኢኮኖሚ ዕድገት፡- ማኑፋክቸሪንግ ለአንድ ሀገር አጠቃላይ ሃገራዊ እድገት (GDP) ከፍተኛ አስተዋፅዖ ያደርጋል፣ አጠቃላይ የኢኮኖሚ ዕድገትን ያመጣል። • የሥራ ዕድል ፈጠራ፡- ለብዙ ዜጎች የስራ ዕድሎችን በመፍጠር የሥራ አጥነትን መጠን ከመቀነስ ባለፈ ፍሬያማ ትውልድ ይፈጠር ዘንድ ጉልህ ሚና ይጫወታል ።

በ2017 በጀት ዓመት የአምራች ኢንዱስትሪው ዘርፍ የኤክስፖርት አቅም 8% አድጓል። (አቶ መላኩ አለበል)

ነሐሴ 7/2017 ዓ.ም (ኢ.ሚ) የኢፌዲሪ ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር ከአምራች ኢንዱስትሪ ዘርፍ አመራሮችና በበጀት ዓመቱ የተሻለ አፈፃፀም ካላቸው ስልሳ አምራች ኢንዱስትሪዎች ጋር የ2017 በጀት ዓመት የኤክስፖርት አፈፃፀምንና የ2018 በጀት ዓመትን የኤክስፖርት ዕቅድ አስመልክቶ የውይይት መድረክ አካሄደ፡፡

ለሀገራዊ ኢኮኖሚያዊ፣ ማህበራዊና ፖለቲካዊ ስኬት የሲቪል ሰርቪሱ አስተዳደራዊና መዋቅራዊ ሪፎርም ወሳኝ ነው ። (አቶ መላኩ አለበል)

ነሐሴ 06/2017 ዓ.ም (ኢሚ) የኢፌዴሪ ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር የዘርፉን ሀገራዊ የሲቪል ሰርቪስ አስተዳደራዊ ሪፎርሙን በተመለከተ ከሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ ፣ ከተጠሪ ተቋማቱ፣ ማዕከላትና ከሲቪል ሰርቪስ ኮሚሽን ከከፍተኛና መካከለኛ አመራሮች ጋር ውይይት አካሄደ። በውይይቱ የኢንዱስትሪ ሚኒስቴር ሚኒስትር አቶ መላኩ

የኔዘርላንድ ኢንቨስተሮች በኢትዮጵያ በማኑፋክቸሪንግ ኢንዱስትሪ፤ ግብርና፣ ቱሪዝም ኢንቨስትመንት ላይ ውጤታማ እና ለሌሎች ሀገሮች ተምሳሌት ናቸው ( አቶ መላኩ አለበል )

ሐምሌ 5/2017ዓ.ም (ኢሚ)የኢንዱስትሪ ሚኒስቴር ሚኒስትር አቶ መላኩ አለበል በኢትዮጵያ የኔዘርላንድ አምባሳደር የሆኑትን ክብርት ክሪስቲን ፒሪን በጽ/ቤታቸው ተቀብለው አነጋገሩ ፡፡ በኢትዮጵያ ስላሉት የኔዘርላንድ ኢንቨስትመንት መንግስት የቅርብ ክትትል ድጋፍ በሚያደርግበት ሁኔታ ላይ እና ተጨማሪ ኢንቨስትመንት

ኢትዮጵያ ከጆርዳን ጋር ያላትን ግንኙነት ወደ ላቀ ደረጃ የማድረስ ጽኑ ፍላጎት አላት (አቶ ሀሰን መሀመድ)

ነሐሴ 01/2017 ዓ.ም (ኢሚ) የኢንዱስትሪ ሚኒስቴር የኢንዱስትሪ መሰረተ ልማትና ግብዓት ዘርፍ ሚኒስትር ዴኤታ አቶ ሀሰን መሀመድ በኢትዮጵያ የጆርዳን አምባሳደር ዶ/ር ኢማድ መሳልሜህ በቢሯቸው ተቀብለው አነጋገሩ::

በበጀት ዓመቱ የሀገር ውስጥ የገበያ ድርሻን 44.84 በመቶ ማሳደግ ተችሏል፡፡

ሐምሌ 30/2017 ዓ.ም (ኢሚ) በ2017 በጀት ዓመት የአምራች ኢንዱስትሪን የሀገር ውስጥ የገበያ ድርሻ 44.76 በመቶ ለማድረስ ታቅዶ ማከናወን የተቻለው 44.84 በመቶ ሲሆን የዕቅዱን 100% በላይ በማሳካት አፈፃፀሙ ከአምናው በጀት ዓመት(2016) ከተመዘገበው 40.8 % ሲነፃፀር 9.9% በመቶ ጭማሪ አሳይቷል፡

ከአምራች ኢንዱስትሪ ኤክስፖርት 450 ሚሊየን የአሜሪካ ዶላር ለማግኘት ታቅዷል።

ሐምሌ 30/2017 ዓ.ም (ኢሚ) የኢፌዴሪ ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር በ2018 በጀት ዓመት ከአምራች ኢንዱስትሪ ምርቶች ኤክስፖርት 450 ሚሊየን የአሜሪካ ዶላር ለማግኘት በዕቅድ መያዙን በሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ የስትራቴጅክ ጉዳዮች ስራ አስፈፃሚ አቶ ጥላሁን አባይ ገልፀዋል፡።

የኢፌዴሪ ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር መካከለኛ አፈፃፀም ላስመዘገቡ የክልልና ከተማ አስተዳደር ኢንዱስትሪ ቢሮዎች እውቅና ሰጠ።

ሐምሌ 28/2017 ዓ.ም (ኢሚ) ሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ በ2017 በጀት አመት የክልልና ከተማ አስተዳደር ኢንዱስትሪ ቢሮዎች የመደበኛ ስራዎች አፈፃፀምን በሶስት ዋና ዋና የመመዘኛ መስፈርቶች ማለትም ከአሰራር ስርዓት፣ ከቁልፍ ውጤት አመላካቾች እና ከኢትዮጵያ ታምርት ንቅናቄ አንፃር በድምሩ በ30 ዝርዝር መመዘኛ ነጥቦ

የዘርፉን የላቀ አፈፃፀም አጠናክሮ ለማስቀጠል በየደረጃው የሚገኝ የአመራር ሚና ወሳኝነት አለው ( አቶ መላኩ አለበል)

ሐምሌ 28/2017 ዓ.ም (ኢሚ) በተጠናቀቀው የ2017 በጀት አመት በአምራች ኢንዱስትሪ ዘርፍ የተሻለ አፈፃፀም መምጣቱ ተቋሙ ባደረገው የአፈፃጸም ግምገማ ገለፃ ተድርጓል። ለስኬቶቹ በምክንያትነት ከተጠቀሱት መካከልም ከፌደራል እስከ ክልልና ከተማ አስተዳደር እንዲሁም ተጠሪ ተቋማት ጋር በዘርፉ እቅድ ላይ የጋራ

የኢፌዴሪ ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር የላቀ አፈፃጻም ላስመዘገቡ ተጠሪ ተቋማትና የክልልና ከተማ አስተዳደር ኢንዱስትሪ ቢሮዎች እውቅና ሰጠ

ሀምሌ 25/2017 ዓ.ም(ኢ.ሚ) ሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ በ2017 በጀት አመት የክልልና ከተማ አስተዳደር ኢንዱስትሪ ቢሮዎች የመደበኛ ስራዎች አፈፃጻምን ከአሰራር ስርዓት አንፃር 14፣ ከቁልፍ ውጤት አመላካቾች አንፃር 12 እና ከኢትዮጵያ ታምርት ንቅናቄ አንፃር 4 በድምሩ 30 መመዘኛ ነጥቦችን በማዘጋጀት ግምገማ አድ

የማምረት አቅም አጠቃቃም 70 በመቶ ለማድረስ በእቅድ ተይዟል ( (አቶ ታረቀኝ ቡሉልታ )

ሀምሌ 25/2017 ዓ.ም(ኢ.ሚ) በ2018 በጀት አመት በአምራች ኢንዱትሪ ዘርፍ ከተያዙ እቅዶች መካከል የማምረት አቅም አጠቃቀምን 70 በመቶ ለማድረስ በእቅድ መያዙን የኢንዱስትሪ የእድገትና ተወዳዳሪነት ዘርፍ ሚኒስትር ዴኤታ አቶ ታረቀኝ ቡሉልታ ገለጹ፡፡ ሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ የ2017 የዘርፉን አፈጻጸም ግምገ

ከአምራች ኢንዱስትሪ ዘርፉ የሚወጣውን ከፍተኛ የሙቀት አማቂ ጋዝ ልቀት ለመቀነስ በትኩረት ልንሰራ ይገባል (የኢንዱስትሪ ሚኒስትር ዴኤታ አቶ ሐሰን መሃመድ)

ሀምሌ 25/2017 ዓ.ም(ኢ.ሚ)ይህ የተገለፀው ሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ በ2017 በጀት አመት የዘርፉ አፈፃጽምና በ2018 በጀት የመነሻ እቅድ ዙሪያ ከተጠሪ ቋማቱና ከክልልና ከተማ አስተዳደር ኢንዱስትሪ ቢሮ ኃላፊዎች ጋር ባካሄደው መድረክ ነው።

ኢትዮጵያዊነት ብያኔዉ የተሻለ ዓልሞ የላቀ ማሳካት ነው

አዲስ አበባ ፤ሐምሌ 24/2017ዓ.ም (ኢሚ)ኢትዮጵያዊነት ብያኔዉ የተሻለ ዓልሞ የላቀ ማሳካት ነው ሲል የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት አስታወቀ። የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት የዛሬውን የአንድ ጀንበር የአረጋንዴ አሻራ መርሃ ግብር አስመልክቶ መግለጫ አውጥቷል። ሙሉ መግለጫው እንደሚከተለው ቀርቧል፦

የአረንጓዴ አሻራ መርሃ-ግብር የኢትዮጵያዊያን የመቻል አቅም ማረጋገጫ ነው (አቶ ሀሰን መሐመድ)

ሐምሌ 24/2017 ዓ.ም (ኢሚ) የኢንዱስትሪ ሚኒስቴር ፣ተጠሪ ተቋማት ከፍተኛ አመራሮች እና የክልል እና ከተማ አስተዳደር ኢንዱስትሪ ቢሮ ሀላፊዎች በተገኙበት በአንድ ጀንበር 700ሚሊዮን ችግኞች በመትከል ማንሰራራት ሀገራዊ አረጓዴ አሻራ መርሃ_ግብር በእንጦጦ ችግኝ በመትከል ተካሄዷል።

በኢትዮጵያ ታምርት ንቅናቄ ግንዛቤ የተፈጠረባቸው የማምረት አቅም አጠቃቀምና የተኪ ምርት በተሟላ አኳኋን ይተገበራሉ (አቶ መላኩ አለበል)

ሀምሌ 24/2017 ዓ.ም(ኢ.ሚ) የኢፌዴሪ ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር ከሚመለከታቸው የክልል፣የከተማ አስተዳደርና የተጠሪ ተቋማት የዘርፉ አመራሮች በ2017 በጀት ዓመት ዕቅድ አፈፃፀምና በ2018 በጀት ዓመት መነሻ ዕቅድ ዙሪያ የውይይት መድረክ እያካሄደ ነው፡፡ የምክክር መድረኩን በንግግር ከፈቱት የኢንዱስትሪ ሚኒስቴር

ለአካባቢ ጥበቃ፣ ለኢንዱስትሪ እና ለቱሪዝም ዕድገት አረንጓዴ አሻራ ፋይዳው ብዙ ነው ። ( አቶ ታረቀኝ ቡሉልታ)

ሐምሌ 24 /2017 ዓ.ም (ኢሚ) የኢንዱስትሪ ሚኒስቴር ከተጠሪ ተቋማቱ፣ ከክልልና ከተማ አስተዳደር ከፍተኛ የስራ ኃላፊዎችና የሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ ሰራተኞች በእንጦጦ አረንጓዴ አሻራቸውን አሳርፈዋል ፡፡ የኢንዱስትሪ ሚኒስቴር የዕድገትና ተወዳዳሪነት ዘርፍ ሚኒስትር ዴኤታ አቶ ታረቀኝ ቡሉልታ በችግኝ ተከላው ወ

ኢትዮጵያዊያን በአረንጓዴ አሻራ በዓለም ላይ ምሳሌ የሚሆን ትልቅ ታሪክ እየሰሩ ነው (አቶ መላኩ አለበል)

ሐምሌ 24 /2017 ዓ.ም(ኢሚ) የኢንዱስትሪ ሚኒስቴር የኢንዱስትሪ ሚኒስትር ከተጠሪ ተቋማቱ፣ ከክልልና ከተማ አስተዳደር ከፍተኛ የስራ ኃላፊዎችና የሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ ሰራተኞች በእንጦጦ በመትከል ማንሰራራት በአንድ ጀንበር 700 ሚሊዮን ችግኝ የአረንጋዴ አሻራቸውን አሳርፈዋል ፡፡

መንግስት በወሰደው ሀገር በቀል የኢኮኖሚ ማሻሻያ በአምራች ኢንዱስትሪዎች ላይ ሲያጋጥሙ የነበሩ ችግሮች መፈታት ችለዎል

ሐምሌ 23/2017 ዓ.ም (ኢሚ) በኢንዶኔዥያ ብሔራዊ የልማት እቅድ ሚኒስትር ራችማት ፓምቡዲ በኢትዮጵያ የኢንዶሚን አምራች የሆነውን ሳሊም ዋዛራን ያህያ ምግብ ኃ. የተ. የግ .ማህ በመገኘት የስራ ጉብኝት አድርጓል።

አምራች ኢንዱስትሪዎች በዘርፉ ለሚስተዋሉ ተግዳሮቶች የመፍትሔ አካል ሊሆኑ ይገባል(አቶ ስለሺ ለማ)

ሀምሌ 23/2017 ዓ.ም(ኢ.ሚ) የአምራች ኢንዱስትሪ ልማት ኢንስቲትዩት ምክትል ዋና ዳይሬክተር አቶ ስለሺ ለማ አምራች ኢንዱስትሪዎች በዘርፉ ለሚስተዋሉ ተግዳሮቶች ከመንግስት ጋር በመቀናጀት የመፍትሔ አካል ሊሆኑ ይገባል ብለዋል፡፡

መንግስት የዘርፉን ችግሮች ለመፍታት በየጊዜው የአሰራር ማሻሻያዎችን እያደረገ ነው(አቶ ታረቀኝ ቡልልታ)

ሀምሌ 23/2017 ዓ.ም (ኢ.ሚ) የኢንዱስትሪ ሚኒስቴር የኢንዱስትሪ ዕድገትና ተወዳዳሪነት ዘርፍ ሚኒስትር ደኤታ አቶ ታረቀኝ ቡሉልታ መንግስት የአምራች ኢንዱስትሪዎችን ችግሮች ለመፍታት በየጊዜው የአሰራር ማሻሻያዎችን እያደረገ መሆኑን ገልፀዋል፡፡ አቶ ታረቀኝ ምንም እንኳን በየጊዜው መንግስት የአሰራር ማሻሻያዎ