ምርትና ምርታማነትን በመጨመር የሀገራችንን ክብር ከፍ ማድረግ ይጠበቅብናል (ክቡር አቶ መላኩ አለበል)

ሚያዚያ 13/2016 ዓ.ም ሁለተኛው ዙር የኢትዮጵያ ታምርት የ10 ኪሎሜትር የጎዳና ላይ ሩጫ ተካሂዷል።

መነሻና መድረሻውን አዲስ አበባ መስቀል አደባባይ አድርጎ በደማቅ ሁኔታ በተከናወነው የሩጫ ውድድር የኢንዱስትሪ ሚኒስቴር ሚኒስትር አቶ መላኩ አለበል አትሌቶቻችን በውጤታቸው የሀገራችንን ሰንደቅአላማ ከፍ እንዳደረጉት ሁሉ የኢንዱስትሪ ዘርፍ ባለድርሻ አካላትም ምርትና ምርታማነትን በመጨመር የሀገራችንን ክብር ከፍ ማድረግ ይጠበቅብናል ሱሉ መልዕክት አስተላልፈዋል።

ኢትዮጵያ_ታምርት #እኛም_እንሸምት

Share this Post