ጥር 13/2015 ዓ.ም (ኢሚ) የኢፌዴሪ ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር ከክልልና ከተማ አስተደዳር ኢንዱስትሪ ቢሮዎችና ተጠሪ ተቋማት እንዲሁም ከባለድርሻ አካላት ጋር የ2015 በጀት ዓመት የመጀመሪያ ስድስት ወራት የዘርፉን የዕቅድ አፈፃፀም ሪፖርት እየገመገመ ነው፡፡

በመድረኩ የተከበሩ ዶ/ር አማረች በካሎ በኢፌድሪ ህዝብ ተወካዮች ም/ቤት የኢንዱስትሪ እና ማዕድን ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ ሰብሳቢ እና ም/ሰብሳቢ የተከበሩ ዶ/ር ፈቃደ መንግስቱ፣ የኢንዱስትሪ ሚኒስትር ክቡር አቶ መላኩ አለበል፣የኢንዱስትሪ ሚኒስትር ዴኤታ ክቡር አቶ ሀሰን መሀመድ ተገኝተዋል፡፡