የኢትዮጵያ መንግስት ቴክኖሎጅን በማላመድና ምርትን በማሻሻል የአምራች ኢንዱስትሪውን ዘርፍ ለማዘ
የኢፌድሪ ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር ከልማት አጋር ድርጅቶች ጋር በመቀናጀት በአፍሪካ ቀጣይነት ያለው የቆዳ ኢንዱስትሪ ዕድገት ለማምጣት ያለመ ወርክ ሾፕ አካሄደ፡፡በመርሀ ግብሩ ተገኝተው የመክፈቻ ንግግር ያደረጉት የኢንዱስትሪ ሚኒስቴር የኢንዱስትሪ ዕድገትና ተወዳዳሪነት ዘርፍ ሚንስት
የኢፌድሪ ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር ከልማት አጋር ድርጅቶች ጋር በመቀናጀት በአፍሪካ ቀጣይነት ያለው የቆዳ ኢንዱስትሪ ዕድገት ለማምጣት ያለመ ወርክ ሾፕ አካሄደ፡፡በመርሀ ግብሩ ተገኝተው የመክፈቻ ንግግር ያደረጉት የኢንዱስትሪ ሚኒስቴር የኢንዱስትሪ ዕድገትና ተወዳዳሪነት ዘርፍ ሚንስት
የኢትዮጵያ ታምርት ንቅናቄ ለአምራች ኢንዱስትሪው ዘርፍ መነቃቃትና ለሀገር ኢኮኖሚ ዕድገት ጉልህ ሚና እያበረከተ መሆኑን የኢንዱስትሪ ሚኒስትር ዴኤታ ታረቀኝ ቡሉልታ ገለጹ፡፡ኢትዮጵያ በብዝኃ ኢኮኖሚ መርህ ላይ በመመስረት በግብርና፣ በማዕድን፣ በቱሪዝም፣ በኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ
ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር ከፍተኛ አመራሮች በሞጆ ሌዘር ሲቲ ፕሮጀክት እና የኢንዱስትሪዎችን የስራ እንቅስቃሴ የመስክ ምልከታ አደረጉ፡፡ የኢንዱስትሪ ሚኒስቴር ሚኒስትር ዴኤታ አቶ ሀሰን መሃመድ የሞጆ ሌዘር ሲቲ በ13.5 ቢሊየን ብር በፌደራል መንግስት የሚገነባ ሀገራዊ ፕሮጀክት
ለምርትና ምርታማነት ትልቅ ድርሻ ያለውን የአፈር ማዳበሪያ በሀገር ውስጥ በማማምረት ለሀገር ውስጥ ገበያ ለማቅረብ ዝግጅቱን በማጠናቀቅ ላይ የሚገኘውን ሀሴት የተፈጥሮ ማዳበሪያ ማምረቻ ፋብሪካ የኢንዱስትሪ ሚኒስቴር ሚኒስትር አቶ መላኩ አለበል ጎብኝተዋል። የተፈጥሮ ማዳበሪያ
የኢንዱስትሪ ሚኒስቴር በ2018 በጀት ዓመት ያለፉት አስራ አንድ ወራት የአምራች ኢንዱስትሪውን የወጪ ንግድ አፈጻጸም የገመገመ ሲሆን ካለፈው ዓመት ተመሳሳይ ወቅት ጋር ሲነጻጸር የተሻለ አፈጻጸም ማሳየቱን የኢንዱስትሪ ሚኒስትር አቶ መላኩ አለበል ገልጸዋል። ባለፉት 11 ወራ
ግንቦት 30/2018ዓ.ም የአማራ ክልል "ኢትዮጵያ ታምርት" ክልላዊ የማጠቃለያ መርሐ ግብር "ኢትዮጵያ ታምርት ለሁለንተናዊ ሉዓላዊነት" በሚል መሪ መልዕክት በኮምቦልቻ ከተማ እየተካሄደ ነው። በመርሐ ግብሩ ላይ መልዕክት ያስተላለፉት የኢንዱስትሪ ሚኒስትሩ መላኩ አለበል ኮም
ባሕር ዳር፡ ግንቦት 30/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በዚህ መድረክ ላይ ለመታደም ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ፣ የኢንዱስትሪ ሚኒስትር መላኩ አለበል እና ሌሎችም ከፍተኛ መሪዎች ተገኝተዋል። ክልላዊ የንቅናቄ ማጠቃለያ መርሐ ግብሩ "ኢትዮጵያ ታምርት ለሁለንተናዊ ሉዓላዊነት" በሚል
ከቀረጽነው ፖሊሲ እና ካዘጋጀነው ሪፎርም የሚፈልገውን ውጤት ለማግኘት ጠንካራ የግል ዘርፍ ሲኖር በመሆኑ የግሉ ዘርፍ ጥንካሬ የሚለካው በአደረጃጀቱ እንደሆነ የኢንዱስትሪ ሚኒስቴር ሚኒስትሩ ገልጸዋል፡፡ በሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ አዘጋጅነት ለዘርፉ እድገት የመንግስ