• ኢትዮጵያ የምግብ ዋስትናን ለማረጋገጥ የሰራች ያለውን ስራ አጠናክራ ትቀጥላለች
    ኢትዮጵያ የምግብ ዋስትናን ለማረጋገጥ እየሰራች ያለው ስራ ይበልጥ አጠናክራ እንደምትቀጥል የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለጹ።
    ከረሃብ ነፃ የሆነ ዓለም አለም አቀፍ ጉባኤ
  • ጠንካራ የፖለቲካ ቁርጠኝነትና የማህበረሰብ ንቅናቄ ረሃብን ለማጥፋት ቁልፍ ጉዳዮች ናቸው
    የኢፌዴሪ ፕሬዝዳንት አምባሳደር ታዬ አፅቀስላሴ ከርሃብ ነፃ የሆነ አለምን ዕውን በማድረግ የምግብ ዋስትናን ለማረጋገጥ ጠንካራ የፖለቲካ ቁርጠኝነትና የማህበረሰብ ንቅናቄ አስፈላጊ መሆኑን ጠቅሰዋል።
    ከረሀብ ነፃ ዓለም ዓለምአቀፍ ጉባዔ
  • የኢንዱስትሪ ሚኒስቴር እና ቢግዊንፊላንትሮፒ በጋራ መስራት የሚያስችላቸዉን የመግባቢያ ሰምምነት ተፈራረሙ
    የመግባቢያ ሰምምነቱን የተፈራረሙት የኢዱስትሪ ሚኒሰቴር ሚኒስትሩ አቶ መላኩ አለበል እና የቢግ ዊን ፊላንትሮፒ ዋና ስራ አስፈፃሚ ዶ/ር ከሰተ አድማሱ ናቸው
    የመግባቢያ ሰምምነት
  • የኢንዱስትሪ ዘርፉን የገበያ ተደራሽነት ለማስፋት የኤሌክትሮኒክስ ፕላትፎርም ተግባራዊ ሊሆን መሆኑ ተገለፀ
    የኤሌክትሮኒክስ መገበያያ የኢኮሜርስ ዲጅታል ፕላትፎርም
  • አረንጓዴ አሻራ ስራ የትውልድን ሕይወት መስመር ማስቀጠል ነው(አቶ መላኩ አለበል)
    የኢንዱስትሪ ሚኒስቴር እና ንግድና ቀጠናዊ ትስስር ሚኒስቴር በጎንደር ከተማ አንገረብ ተፋሰስ አካባቢ አረጓዴ አሻራ የችግኝ ተከላ አከናወኑ፡፡
    አረንጓዴ አሻራ

ክቡር አቶ መላኩ አለበል


ተከተሉኝ
ክቡር አቶ መላኩ አለበል

ዜና